By making funs, we make chatopia better place, pionners
Recent Updates
 • new balance 37 shoe
  original new balance shoe 37
  navy color
  from Dubai
  Type
  New
  Price
  Birr2400 (ETB)
  Status
  In stock
  5
  0 Comments 0 Shares
 • ሁለት ጡረታ የወጡ ሽማግሌዎች ነበሩ፡፡ አንዱ ፓይለት ሌላው ደግሞ መምህር የሆኑ ጎረቤታሞች ናቸው፡፡ ሁለቱም አንድ ወቅት ላይ ተመሳሳይ ችግኞች በጓሮዋቸው ተከሉ፡፡

  ፓይለቱ ለተከለው ችግኝ ያለው እንክብካቤ የተለየ ነበር፡፡ ከመጠን በላይ ይንከባከበዋል፡፡ ውሃ ከመጠን በላይ ያጠጣዋል። ለችግኙ የተለያየ ማዳበሪያ እየገዛ ያደርግለታል፡፡

  መምህሩ ደሞ ጠዋት ይነሳና ዉሃ ያጠጣል፡፡ እንደ ፓይለቱ ግን ብዙ እንክብካቤ አያደርግም፡፡
  አንድ ቀን ከባድ ዝናብ ጣለ። ሌሊቱን ሙሉ ዘነበ፡፡

  ጠዋት ችግኞቻቸውን ለማየት ሁለቱም ወደ ጓሯቸው ሄዱ፡፡ የፓይለቱ መሉ በመሉ ወድሟል፡፡ ተነቃቅሎ ወድቋል፡፡ የመምህሩ ደግሞ በውሃ ከመሞላት ውጪ ምንም አልሆነም፡፡

  ፓይለቱ ገረመው፡፡ እንደዛ የተንከባከበው ችግኝ ወድቋል፡፡ ምክንያቱን ለማወቅ በመጓጓት ወደ መምህሩ ሄዶ "አንድ አይነት ችግኝ በተመሳሳይ ጊዜ ተክለን እንደውም እኔ ችግኘን ከአንተ በላይ እየተንከባከብኩት ነበር የቆየሁት። ግን የኔ በዚህ ዝናብ ወደመ፡፡ ያንተ ደግሞ ምንም አልሆነም፡፡ እንዴት??? ለምን???" ብሎ እየተገረመ ጠየቀው፡፡
  መምህሩም እንዲህ ሲል መለሰ፦

  "አንተ ለችግኝህ የተለየ እንክብካቤ ብዙ ውሃ እና አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ትሰጥ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ችግኙ ውሃና ንጥረነገር ለማግኘት ስራ አይሰራም፡፡ ሁሉንም አንተ ታቀርብለታለህ። እኔ ደግሞ እንዳይደርቅ የተወሰነ ውሃ አጠጣዋለሁ፡፡ ከዚያ በላይ ከፈለገ ስሮቹን (roots) በመጠቀም እንዲፈልግ እተወዋለሁ፡፡ በዚህም ምክንያት ስሮቹ (roots) ተጨማሪ ውሃና ንጥረ ነገር ፍለጋ ወደ ውስጥ ይገባሉ፡፡ለዚህም ነው የዳነው። ስሮቹ ወደ መሬት በደንብ ስለተቀበሩ፡፡"

  ይህን ችግኝ ልጅ ያላችሁ እንደ ልጃችሁ፤ ትንሺ እህትና ወንድም ያላችሁ ደግሞ እንዲሁ አንደሆኑ ቁጠሩት። ስታሳድጓቸው እንደ ፓይለቱ ሁሉን ነገር እየሰጣችሁ በራሳቸው እንዳይቆሙ ካደረጋችሁኋቸው፤ በችግር ግዜ ወድቀው ታገኟቸዋላችሁ።
  እንደ መምህሩ ደግሞ የሚያስፈልጋቸውን ብቻ እያደረጋችሁ ካሳደጋችኋቸው በመከራ ተከበውም ቢሆን ቆመው ታገኟቸዋላችሁ።
  ምርጫው የናንተ ነው!

  መልካም ቀን!
  9
  4 Comments 0 Shares
 • It was a marvelous time @suba menagesha park.
  8
  6 Comments 0 Shares
 • ህይወት ሁሉንም አንድ ዓይነት በሆነ መንገድ የምታስተናግድ መድረክ አይደለችም። ካወቅነው ይልቅ የማናውቀው ብዙ ነው። ዐይነቱና መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰው የራሱ ጉድለት አለው። ይሁንና ደስታ የምርጫ ጉዳይ በመሆኑ ሁሉም ሰው ግን በህይወቱ ደስተኛ አይደለም።

  ኤሊ ምን ዓይነት ሸክም እንደተሸከመች ካወቅክ ለምን በጥንቃቄ እንደምትራመድ አትጠይቅም። ከሚታየው ምቾት ባሻገር የማይታዩ ብዙ ሸክሞች።
  ከሚማርኩ ፈገግታዎች ጀርባ ብዙ የልብ ቁስልና ህመሞች እንዳሉ እወቅ። ከሩቅ ያማረ ኑሮ ሁሉ የስኬት ምልክት፣ ከውጭ የሚታይ አንጸባራቂ ነገር ሁሉ ወርቅ አይደለምና። ስለዚህ ያወቅነው 'ደስታውን' ሲሆን ያላወቅነው ደግሞ 'ጉድለቱን/ችግሩንና ድካሙን/' ነው።

  "ለምን እኔ ብቻ?" እያልክ ትጠይቅ ይሆን?

  እኩዮቼ አግብተዋል።
  እኩዮቼ ልጆች አፍርተዋል።
  እኩዮቼ ጥሩ ሥራ ይዘዋል።
  እኩዮቼ ስኬት ተጎናጽፈዋል።
  እኩዮቼ ውድ ቤትና መኪና አሏቸው።
  እኩዮቼ በማኅበረሰቡ የተከበሩ ናቸው።
  እኩዮቼ እንዲህ ናቸው፤ እንዲያ ናቸው...!!!

  ትክክል ብለሃል። ይሁንና ጨርሰህ መርሳትህ የሌለብህ...

  እኩዮችህ ሆነው በህይወት የሌሉትን።
  እኩዮችህ ሆነው በህመም የሚሰቃዩትን።
  እኩዮችህ ሆነው በአእምሮ መታወክ በማህበረሰቡ እንደ እብድ የተቆጠሩትን።
  እኩዮችህ ሆነው መንገድ ዳር የሚያድሩትን።
  እኩዮችህ ሆነው ወላጅ አልባ የሆኑትን።
  እኩዮችህ ሆነው የለት ጉርስ ያጡትን።
  እኩዮችህ ሆነው አንተ የምትኖረውን ኑሮ የሚናፍቁና ባንተ ህይወት የሚቀኑ መሰል የሰው ዘርን...ረስተሃል።

  ምናልባት የምትፈልገው ስፍራ ላይ አልተቀመጥክ ወይም የምትመኘውን ነገር አላገኘህ ይሆናል፡ ይሁን እንጂ ከብዙዎች በላይ ደስተኛ ነህ። ስለዚህም ፈጣሪህን ባለህ ነገር አመስግን።

  አንተ ለብቻህ የሆነብህ ነገር የለም። አንተ ጋር የጎደለህን ሌላው ጋር ስታይ 'ሁሉ የሞላለት' መስሎህ ነው። ባወቅኸው ልክ የሰውን ህይወት አትመዝን፣ የራስህንም አታቃል። ያወቅክ የመሰለህ ያላወቅኸው ብዙ አለና። ስለዚህ በምንም አይነት የህይወት ትግል ውስጥ ብትሆን ደስታን ምርጫህ አድርግ። ሰላምንም ውደዳት። ሁልጊዜም በፈጣሪህ ደስ ይበልህ!

  መልካም ውሎ!🙏🙏🙏
  10
  5 Comments 0 Shares
 • DA8019-061 Air Jordan 13 Low GS "Very Berry" will be released on July 8
  The low-top sneaker season is approaching, Jordan Brand (Jordan Brand) launched one of the most popular short Retro series-Air Jordan 13 Low. Through the official pictures, you can see the upcoming "Very Berry" color scheme. Its reddish hue is combined with black and white to give a unique interpretation of the colors of the Chicago Bulls. The white outsole, like the full leather concave upper,...
  6
  3 Comments 0 Shares
 • Google facts
  The kind of music you listen to has the ability  to change the way you see the world.          Source; from Google facts.
  17
  5 Comments 0 Shares
 • Very interesting
  Very interesting
  9
  2 Comments 0 Shares
 • #post every one feel free to post in this group in that way we develop our community in no time so post anything which gives you knowledge, make you lough, culture, politics and so on...

  Act as pionners
  #post every one feel free to post in this group in that way we develop our community in no time so post anything which gives you knowledge, make you lough, culture, politics and so on... Act as pionners
  14
  3 Comments 0 Shares
 • 15
  6 Comments 0 Shares
More Stories