ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ ሲነርጂ የስልጠናና የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው። በዚህ ቻናል የተለያዪ ቁምነገሮችን ፣የስኬታማ ሰዎችን ታሪኮች፣ ለስኬት የሚጠቅሙንን ግብአቶች፣ በአለም ዙሪያ የተከወኑ ድንቆችና አስተማሪ ታሪኮች የሚነሱበት ቻናል በመሆኑ አብረውን እንዲሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
 • 84 people like this
 • mindset
Social Links
Recent Updates
 • ሶስቱ የስኬት መሰላሎች

  ስኬትን አስመልክቶ ከምንሰራቸው የስሌት ስህተቶች መካከል፣ ስኬት ሁለንተናዊ ዝግጅትን የሚጠይቅ መሆኑን የመዘንጋት ሁኔታ አንዱ ነው፡፡ ስኬት ከማንነት (ባህሪይ)፣ ከእውቀት እና ከተግባር ጋር የሚነካካ ጉዳይ ነው፡፡

  1. መሆን
  መሆን የሚያመለክተው አንድ ሰው በማንነት የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው ባመነበት በማንኛውም ጉዳይ፣ በታየው ራእይና በተያያዘው ተልእኮ ውስጡ ከማመኑ የተነሳ ማንነቱ ላይ ተጽእኖ ሊያመጣበትና ለዚያ ሁኔታ የሚመጥንን የማንነት ጥራት ሊያዳብር ይገባዋል፡፡ ከጨዋ ማንነት ያልተነሳ ማንኛውም ጉዞ ሄዶ ሄዶ የሆነ ቦታ ላይ በባህሪይ ጉድለት መፈራረሱ አይቀርም፡፡

  2. ማወቅ
  ማወቅ የሚያመለክተው አንድ ሰው በአእምሮ አውቀት የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው ከእውቀት ውጪ ወደ አንድ ደረጃ የመምጣት ብቃት ሊኖረው ቢችልም ከእውቀት ውጪ ግን በጀመረበት ፍጥነት መቀጠል ያዳግተዋል፡፡ በጨዋ ማንነት ላይ የተመሰረተ የስኬት ጉዞ በእውቀት ሊታገዝና ወደፊት ሊገሰግስ ይገባዋል፡፡

  3. ማድረግ
  ማድረግ የሚያመለክተው አንድ ሰው በተግባራዊ ችሎታው የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው በተሰማራበትና በማንኛውም መስክ ውስጥ ያለውን ጨዋ ማንነትና ያካበተውን እውቀት ወደተግባር ካልለወጠው ስኬታማነቱ ላይ ገደብ ያስቀምጥበታል፡፡ የሆነውንና ያወቀውን ሲተገብረው ብቻ ከአካባቢው አንድ ደረጃ ልቆ ይገኛል፡፡
  መልካሙ ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia
  #synergy_motive #Share #Join
  ሶስቱ የስኬት መሰላሎች ስኬትን አስመልክቶ ከምንሰራቸው የስሌት ስህተቶች መካከል፣ ስኬት ሁለንተናዊ ዝግጅትን የሚጠይቅ መሆኑን የመዘንጋት ሁኔታ አንዱ ነው፡፡ ስኬት ከማንነት (ባህሪይ)፣ ከእውቀት እና ከተግባር ጋር የሚነካካ ጉዳይ ነው፡፡ 1. መሆን መሆን የሚያመለክተው አንድ ሰው በማንነት የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው ባመነበት በማንኛውም ጉዳይ፣ በታየው ራእይና በተያያዘው ተልእኮ ውስጡ ከማመኑ የተነሳ ማንነቱ ላይ ተጽእኖ ሊያመጣበትና ለዚያ ሁኔታ የሚመጥንን የማንነት ጥራት ሊያዳብር ይገባዋል፡፡ ከጨዋ ማንነት ያልተነሳ ማንኛውም ጉዞ ሄዶ ሄዶ የሆነ ቦታ ላይ በባህሪይ ጉድለት መፈራረሱ አይቀርም፡፡ 2. ማወቅ ማወቅ የሚያመለክተው አንድ ሰው በአእምሮ አውቀት የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው ከእውቀት ውጪ ወደ አንድ ደረጃ የመምጣት ብቃት ሊኖረው ቢችልም ከእውቀት ውጪ ግን በጀመረበት ፍጥነት መቀጠል ያዳግተዋል፡፡ በጨዋ ማንነት ላይ የተመሰረተ የስኬት ጉዞ በእውቀት ሊታገዝና ወደፊት ሊገሰግስ ይገባዋል፡፡ 3. ማድረግ ማድረግ የሚያመለክተው አንድ ሰው በተግባራዊ ችሎታው የመብሰሉን ጉዳይ ነው፡፡ አንድ ሰው በተሰማራበትና በማንኛውም መስክ ውስጥ ያለውን ጨዋ ማንነትና ያካበተውን እውቀት ወደተግባር ካልለወጠው ስኬታማነቱ ላይ ገደብ ያስቀምጥበታል፡፡ የሆነውንና ያወቀውን ሲተገብረው ብቻ ከአካባቢው አንድ ደረጃ ልቆ ይገኛል፡፡ መልካሙ ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #synergy_motive #Share #Join
  21
  10 Comments 0 Shares
 • ሰዎች አንተን መተቸት፣ ማጥቃት ወይ በነገር መልከፍ ከጀመሩ አድገሀል ማለት ነው። ወዳጄ የሚተቹህና የሚነቅፉህ እኮ የሆነ ነገር እየሰራህ እየሞከርክ ስለሆነ ነው፤ ስለዚህ እንደውም ደስ ይበልህ እንኳን ተቹኝ እንኳን ሰደቡኝ በል። ዴል ካርኒጌ 'የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድበው እወቅ' ይለናል። የማይሰራን አርፎ የተቀመጠን እኮ ማንም አያስታውሰውም፤ ስለዚህ መሰደብህ በነገር መወጋትህ አሪፍ ነገር እየሰራህ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው።
  መልካሙ ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia
  #synergy_motive #Share #Joinl
  ሰዎች አንተን መተቸት፣ ማጥቃት ወይ በነገር መልከፍ ከጀመሩ አድገሀል ማለት ነው። ወዳጄ የሚተቹህና የሚነቅፉህ እኮ የሆነ ነገር እየሰራህ እየሞከርክ ስለሆነ ነው፤ ስለዚህ እንደውም ደስ ይበልህ እንኳን ተቹኝ እንኳን ሰደቡኝ በል። ዴል ካርኒጌ 'የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድበው እወቅ' ይለናል። የማይሰራን አርፎ የተቀመጠን እኮ ማንም አያስታውሰውም፤ ስለዚህ መሰደብህ በነገር መወጋትህ አሪፍ ነገር እየሰራህ እንደሆነ ማረጋገጫ ነው። መልካሙ ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #synergy_motive #Share #Joinl
  13
  6 Comments 0 Shares
 • ላምቦርጊኒ፣ ፌራሪ እና እጅግ በጣም ውድ የሆኑ የአለማችን መኪዎች በቴሌቭዢን ማስታወቂያ አይሰራለቸውም። ምክንያቱም እነዚህን መኪናዎች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቭዥን የሚያዩበት ጊዜ አላቸው ተብሎ ስለማይታሰብ ነው።
  መልካሙ ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia
  #synergy_motive #Share #Join
  ላምቦርጊኒ፣ ፌራሪ እና እጅግ በጣም ውድ የሆኑ የአለማችን መኪዎች በቴሌቭዢን ማስታወቂያ አይሰራለቸውም። ምክንያቱም እነዚህን መኪናዎች መግዛት የሚችሉ ሰዎች ቴሌቭዥን የሚያዩበት ጊዜ አላቸው ተብሎ ስለማይታሰብ ነው። መልካሙ ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #synergy_motive #Share #Join
  16
  56 Comments 0 Shares
 • ሁሉንም አሉታዊ ጎኖች ወደ አዎንታዊ ፣ ሁሉንም ውድቀቶች ወደ ስኬት ፣ ሁሉንም ኪሳራዎች ወደ ትርፍ ፣ ሁሉንም ዓይነት ስሜቶች ወደ ጠቃሚ አመለካከቶች እንለውጥ፡፡
  መልካሙ ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia
  #synergy_motive #Share #Join
  ሁሉንም አሉታዊ ጎኖች ወደ አዎንታዊ ፣ ሁሉንም ውድቀቶች ወደ ስኬት ፣ ሁሉንም ኪሳራዎች ወደ ትርፍ ፣ ሁሉንም ዓይነት ስሜቶች ወደ ጠቃሚ አመለካከቶች እንለውጥ፡፡ መልካሙ ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #synergy_motive #Share #Join
  15
  16 Comments 0 Shares
 • ውሾች ሰዎች መጥፎ ሰሜት ላይ ሲሆኑ ይታወቃቸዋል ብዙ ጊዜ ባለቤታቸውን በማቀፍ ደስተኛ ለማረግ ይሞክራሉ::የለንደን ዩኒቨርሲቲ ባገኘው ጥናት መሰረት
  ውሾች እያለቀሰ ላለ ልጅ ከሚያባብለው ከሚያወራው ወይም አብሮት አያለቀሰ ትክክለኛ በሆነ መልስ ደስ በሚል ባህሪ ለማስደሰት ከሚሞክረው በላይ ልጁን በማስደሰት ይበልጣሉ።
  መልካሙ ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia
  #synergy_motive #Share #Join
  9
  3 Comments 0 Shares
 • ያሰብክበት ቦታ እስክተደርስ ድረስ አትቀመጥ ፡፡ ቀጥል እና በጭራሽ አትቁም። ጉዞ ለመጀመር ድፍረቱ የሰጠክ ለመቀጠልም በቂ ነው ፡፡ ለምን እንደጀመርክ ሁል ጊዜ አስታውስ ፡፡ ሁል ጊዜ ሲትመኘው የነበረውን ሕይወት ለራስህ እና ለሚቶዳቸው ሰዎች ሀላፊነት አለብክ።
  መልካም ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #egale
  #synergy_motive #Share #Join
  ያሰብክበት ቦታ እስክተደርስ ድረስ አትቀመጥ ፡፡ ቀጥል እና በጭራሽ አትቁም። ጉዞ ለመጀመር ድፍረቱ የሰጠክ ለመቀጠልም በቂ ነው ፡፡ ለምን እንደጀመርክ ሁል ጊዜ አስታውስ ፡፡ ሁል ጊዜ ሲትመኘው የነበረውን ሕይወት ለራስህ እና ለሚቶዳቸው ሰዎች ሀላፊነት አለብክ። መልካም ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #egale #synergy_motive #Share #Join
  13
  5 Comments 0 Shares
 • ወደ ከፍታህ ውጣ!!
  ታላቁን ንሥር አሞራ (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል።
  ንሥሩ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል።
  መልእክት
  ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ❕
  መልካሙን ተመኘሁ
  #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #egale
  #synergy_motive #Share #Join
  ወደ ከፍታህ ውጣ!! ታላቁን ንሥር አሞራ (Eagle) የሚደፍረው ቁራ ብቻ ነው። ቁራ በንሥሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና ማጅራቱን ደጋግሞ በሹል መንቁሮቹ ይነክሰዋል። ንሥሩ፤ የቁራው ንክሻ ቢያሳምመውም ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም። ንሥሩ ክንፎቹን ዘርግቶ ወደ ላይ ከፍ ከፍ ከፍ እያለ ይበራል። በቃ ከፍታውን እየጨመረ ወደ ሰማይ ያሻቅባል። ንሥሩ ከፍታውን በጨመረ ቁጥር ቁራው የመተንፈስ ችግር ያጋጥመዋል። በመጨረሻም ቁራው በሚያጋጥመው የኦክስጅን እጥረት ይሞትና ሬሳ ሆኖ ወደ መሬት ይወድቃል። መልእክት ዝም ብለህ ወደ ላይ ወደ ከፍታህ ውጣ፤ ቁራዎቹ ከአቅማቸው በላይ መሄድ ስለማይችሉ ተመልሰው ይወድቃሉ❕ መልካሙን ተመኘሁ #SynergyMotivational #henok_bog #chatopia #egale #synergy_motive #Share #Join
  10
  5 Comments 0 Shares
 • በኢትዮጵያዊዉ ልጅ ለኢትዮጵያ የተሰራ
  ብዙ ስለ ሶፍትዌሮች አላውቅም ግን ሁሌ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እንደሌሎቹ ሀገራት የራሳችን ማህበራዊ ድረገፅ ቢኖረን ብለን በአጋጣሚ በተላከልኝ ሊንክ አማካኝነት ይሔንን ነገር ሳየው ከልቤ ደስ አለኝ። የዚህ ሶሻል ሚዲያ የፈጠራ ባለቤት ወጣት ናትናኤል ተስፋዬ ይባላል CHATOPIA የሚል ስያሜ ተሰቶታል። በነገራችን ላይ ይሄ ሶሻል ሚዲያ እንደተጨማሪ ገቢም ያገለግላል። አንድ ሰው በቀን እስከ 100 ብር ድረስ መስራት ይችላል ይሄ ማለት በወር 3000 ብር ማለት ነው። የሚሰራ ጥሩ ሀሳብ የሚያመጣ ሰው መበረታታት አለበት።
  በዚህ ሊንክ መግባት ትችላላችሁ።
  https://chatopia.org/?ref=Henok_Bog
  በኢትዮጵያዊዉ ልጅ ለኢትዮጵያ የተሰራ ብዙ ስለ ሶፍትዌሮች አላውቅም ግን ሁሌ አንድ ሀሳብ ነበረኝ እንደሌሎቹ ሀገራት የራሳችን ማህበራዊ ድረገፅ ቢኖረን ብለን በአጋጣሚ በተላከልኝ ሊንክ አማካኝነት ይሔንን ነገር ሳየው ከልቤ ደስ አለኝ። የዚህ ሶሻል ሚዲያ የፈጠራ ባለቤት ወጣት ናትናኤል ተስፋዬ ይባላል CHATOPIA የሚል ስያሜ ተሰቶታል። በነገራችን ላይ ይሄ ሶሻል ሚዲያ እንደተጨማሪ ገቢም ያገለግላል። አንድ ሰው በቀን እስከ 100 ብር ድረስ መስራት ይችላል ይሄ ማለት በወር 3000 ብር ማለት ነው። የሚሰራ ጥሩ ሀሳብ የሚያመጣ ሰው መበረታታት አለበት። በዚህ ሊንክ መግባት ትችላላችሁ። https://chatopia.org/?ref=Henok_Bog
  7
  5 Comments 2 Shares
 • ምን እያረክ ነው? ሰዎች የሚነግሩህን ሁሉ እሺ እያልክ መልህቋን እንደሳተች መርከብ ከወዲያ ወዲህ እየተጋጨህ ነው? ወይስ እኔ ምን መሆን እንዳለብኝ አላውቅም ግራ ገብቶኛል ብለህ ጥሩ ቀን እስኪመጣ እየጠበክ ነው?
  አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ግን አብዛኛው ሰው እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ምን መሆን እንደሚፈልግ አያውቅም፣ እኛ ይሄን ጥያቄ መጠየቅ መጀመራችን ብቻ አንድ ስኬት ነው። ቀጣይ ምን እናድርግ ካልን፤ መልሱ ራሳችን ላይ እንስራ። ነገን የሚያሳምርልንን ማንኛውንም ነገር አሁን ማድረግ እንጀምር። ምን ልማር? ምን ልስራ? የት ልዋል? ምን ላምብብ? ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። ሁሉም የሚጀመረው ከጥያቄ ነው፤ ችግሩን በደምብ ካወከው ለመልሱ ግማሽመንገድ መጥተሀል።
  መልካም ይሁንላችሁ!
  #SynergyMotivational #henok_bog #Share #Join
  @synergy_motive
  ምን እያረክ ነው? ሰዎች የሚነግሩህን ሁሉ እሺ እያልክ መልህቋን እንደሳተች መርከብ ከወዲያ ወዲህ እየተጋጨህ ነው? ወይስ እኔ ምን መሆን እንዳለብኝ አላውቅም ግራ ገብቶኛል ብለህ ጥሩ ቀን እስኪመጣ እየጠበክ ነው? አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ግን አብዛኛው ሰው እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ምን መሆን እንደሚፈልግ አያውቅም፣ እኛ ይሄን ጥያቄ መጠየቅ መጀመራችን ብቻ አንድ ስኬት ነው። ቀጣይ ምን እናድርግ ካልን፤ መልሱ ራሳችን ላይ እንስራ። ነገን የሚያሳምርልንን ማንኛውንም ነገር አሁን ማድረግ እንጀምር። ምን ልማር? ምን ልስራ? የት ልዋል? ምን ላምብብ? ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። ሁሉም የሚጀመረው ከጥያቄ ነው፤ ችግሩን በደምብ ካወከው ለመልሱ ግማሽመንገድ መጥተሀል። መልካም ይሁንላችሁ! #SynergyMotivational #henok_bog #Share #Join @synergy_motive
  7
  3 Comments 0 Shares
 • ወስኑ!
  አንዳንድ ጊዜ እኮ ለጊዜው ስሜታችሁን በጣም የሚጎዳውም ቢሆን ለውስጣችሁ ግን ዘላቂ ሰላም የሚሰጣችሁን ውሳኔ መወሰን የሚኖርባችሁ ጊዜ አለ፡፡ ወስኑት!
  ወስኑ! አንዳንድ ጊዜ እኮ ለጊዜው ስሜታችሁን በጣም የሚጎዳውም ቢሆን ለውስጣችሁ ግን ዘላቂ ሰላም የሚሰጣችሁን ውሳኔ መወሰን የሚኖርባችሁ ጊዜ አለ፡፡ ወስኑት!
  9
  3 Comments 0 Shares
More Stories